🪙 የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል የሚያመርተው የቢትኮይን ማይኒንግ ገቢ 1 ቢሊዩን ዶላር ማለፉን ሪፖርት አመላከተ ኢትዮጵያዊ ባለፈው የጎርጎሮሳውያኑ አመት ከ አንድ ቢሉዩን ዶላር ገቢ ከማይኒንግ እንቅስቃሴዎች አግኝታለች ፤ ይህም ገቢ ኢትዩጵያ ለጎረቤት ሀገሮች የኤሌትሪክ ሀይል በመሸጥ ከምታገኘው ገቢ የበለጠ መሆኑን የአፍሪካ ሪፖርት መፅሄት ዘግቧል። ሀገሪቱ ያላትን ብዛት ያለው የኤሌትሪክ ኃይል ፤ በተለይም ከታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ የምታገኘው የኤሌትሪክ ኃይል የቢትኮይን ማይኒንግ ወሳኝ የአፍሪካ ማእከል ለመሆን እየተጠቀመችበት ነው። ሪፖርቱ እንዳሳየው በመንግስት ባለቤትነት ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል አገልግሎት ከ25 የቢትኮይን ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር አጋርነት ፈጥሯል ፤ ይህም የሆነው በኢትዮጵያ ባለው አነስተኛ ዋጋ ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል ምክንያት ነው። እንደ ገለልተኛ ምንጭ የአለም ፖፑሌሽን ሪቪው ሀገሪቱ በአለም ዝቅተኛ የኤሌትሪክ ታሪፍ ከሚያስከፍሉት ማለትም 0.003 ዶላር በኪሎዋት ተርታ ትሰለፋለች።" አሁን ላይ 18 በመቶ የሚሆነው የኢትዩጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ገቢ የሚመጣው ከቢትኮይን ማይኒንግ ነው ፤ ይህም ባለፈው አመት ከነበረበት ከምንም ተነስቶ ነው" በማለት የአገልግሎቱ የገበያ እና ቢዝነስ ልማት ኃላፊ ህይወት እሸቱ ለመፅሄቱ ተናግረዋል።ይህ በብዛት የገባው የውጭ ኢንቨስትመንት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ የሚያሳድግ እና የስራ እድሎችን የሚፈጥር መሆኑን ሪፖርቱ ጨምሮ አስረድቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪙 የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል የሚያመርተው የቢትኮይን ማይኒንግ ገቢ 1 ቢሊዩን ዶላር ማለፉን ሪፖርት አመላከተ
🪙 የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል የሚያመርተው የቢትኮይን ማይኒንግ ገቢ 1 ቢሊዩን ዶላር ማለፉን ሪፖርት አመላከተ
Sputnik አፍሪካ
🪙 የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል የሚያመርተው የቢትኮይን ማይኒንግ ገቢ 1 ቢሊዩን ዶላር ማለፉን ሪፖርት አመላከተ ኢትዮጵያዊ ባለፈው የጎርጎሮሳውያኑ አመት ከ አንድ ቢሉዩን ዶላር ገቢ ከማይኒንግ እንቅስቃሴዎች አግኝታለች ፤ ይህም ገቢ ኢትዩጵያ ለጎረቤት... 29.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-29T10:59+0300
2024-12-29T10:59+0300
2024-12-29T11:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪙 የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል የሚያመርተው የቢትኮይን ማይኒንግ ገቢ 1 ቢሊዩን ዶላር ማለፉን ሪፖርት አመላከተ
10:59 29.12.2024 (የተሻሻለ: 11:14 29.12.2024)
ሰብስክራይብ