ከፈረንሳይ ጋር የነበራትን የጦር ትብብር ያቋረጠችው ቻድ ፤ ጦሯ በቱርክ የጦር ኃይል ባለሙያዎች መሰልጠን መጀመሩ  ተዘገበ

ሰብስክራይብ
ከፈረንሳይ ጋር የነበራትን የጦር ትብብር ያቋረጠችው ቻድ ፤ ጦሯ በቱርክ የጦር ኃይል ባለሙያዎች መሰልጠን መጀመሩ  ተዘገበ " አፍሪካ በቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ላይ ጦርነት ከፍታለች። የፈረንሳይን ወታደሮች በጎርጎሮሳውያኑ ጥር 31, ወደ ሀገራቸው የሚመልሰው የቻድ አስተዳደር ከቱርክ ጋር ያለውን ትብብር እያስፋፋ ይገኛል ፤ የቱርክ ታጣቂ ሀይሎች የቻድን ሰራዊት የሚያሰለጥኑ ይሆናል" በማለት ቱርኪ ጋዜጣ ዘግቧል ።ጋዜጣው ጨምሮም ባለፉት አምስት እና ስድስት አመታት ቱርክ የቻድን ጦር ለማሳደግ የተሻሻለ የጦር ስልጠና እንዲሁም በተለየ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሚያስችለውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ስታከናውን መቆየቷን ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0