በጎርጎሮሳውያኑ 2024 ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የአፍሪካ የዘር ሀረግ ያላቸው አትሌቶችየ2024 ፎርብስ ዝርዝር ተፅዕኖአቸው ከስፖርቱ የተሻገረ የአፍሪካ የዘር ሀረግ ያላቸውን አትሌቶች አስደናቂ ስኬቶች አጽንዖት ሰጥቷል።እነዚህ ሰዎች በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚያነቃቁ ሲሆን በስኬት ታሪኮቻቸው እና ኢኮኖሚያዊ አስተዋፅዖዎቻቸው በአፍሪካ እና በዳያስፖራው ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ።የዘር ሀረጋቸው ከአፍሪካ የሆኑ 3 ምርጥ አትሌቶች፡1⃣ ጊያኒስ አንቴቶኮንምፖ (ናይጄሪያ) _ ቅርጫት ኳስ ተጫዋች፣ ጠቅላላው ገቢው 111 ሚሊዮን ዶላር (ከአጠቃላይ 5ኛ ደረጃ)፤2⃣ ኪሊያን ምባፔ (ካሜሩን) _ የእግር ኳስ ተጫዋች፣ ጠቅላላ ገቢው 110 ሚሊዮን ዶላር (ከአጠቃላይ 6ኛ ደረጃ)፤3⃣ አንቶኒ ጆሹዋ (ናይጄሪያ) _ ቦክሰኛ፣ 83 ሚሊዮን ዶላር ገቢ (ከአጠቃላይ 16ኛ ደረጃ)እነዚህ አትሌቶች ያላቸውን ከፍተኛ ችሎታ በማጉላት አለም ላይ ተፅእኖ ለመፍጠር በመጠቀም ፤ ይህንኑ ተፅኖአቸውን ለልማት እና ማህበረሰብን ለማገዝ እንዲሁም ከውጭ የትምህርት እድሎች እስከ የእስፖርት ማእከላትን መገንባት ተጠቅመውበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በጎርጎሮሳውያኑ 2024 ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የአፍሪካ የዘር ሀረግ ያላቸው አትሌቶች
በጎርጎሮሳውያኑ 2024 ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የአፍሪካ የዘር ሀረግ ያላቸው አትሌቶች
Sputnik አፍሪካ
በጎርጎሮሳውያኑ 2024 ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የአፍሪካ የዘር ሀረግ ያላቸው አትሌቶችየ2024 ፎርብስ ዝርዝር ተፅዕኖአቸው ከስፖርቱ የተሻገረ የአፍሪካ የዘር ሀረግ ያላቸውን አትሌቶች አስደናቂ ስኬቶች አጽንዖት ሰጥቷል።እነዚህ ሰዎች በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች... 28.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-28T20:55+0300
2024-12-28T20:55+0300
2024-12-28T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በጎርጎሮሳውያኑ 2024 ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የአፍሪካ የዘር ሀረግ ያላቸው አትሌቶች
20:55 28.12.2024 (የተሻሻለ: 21:14 28.12.2024)
ሰብስክራይብ