ጀርመን የሩሲያን ኦሬሽኒክ ሚሳይል ሥርዓት መከላከል የማትችል መሆኑ ተዘገበበጎርጎሮሳውያኑ ህዳር 21 በድኔፕሮፔትሮቭስክ (ዲኔፕሮ) ውስጥ በሚገኘው ዩዝማሽ ፋብሪካ ላይ የኦሬሽኒክ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀገሪቱ ለጥቃቱ ዝግጁ መሆኗን እንዲገመግሙ በጀርመን የጦር ኃይሎች (ቡንደስዌር) ወታደራዊ ባለሙያዎችን ማዘዛቸውን የሚኒስቴሩን መግለጫ ዋቢ በማድረግ ቢልድ ጋዜጣ ዘግቧል ። በሚሳኤሉ የበረራ ፍጥነት፣ ተጣጣፊነት እና ተገንጣይ የጦር ጫፍ ያለው በመሆኑ የፓትሪኦት የአየር መከላከያ ስርዓቶች የኦሬሽኒክን ጥቃትን ለመከላከል ተስማሚ አለመሆናቸውን ዘገባው ገልጿል።ሩሲያ በአዲሱ የሩሲያ ሚሳይል ስርዓት ኦሬሽኒክ እና በምዕራባውያን የአየር መከላከያ ስርዓቶች መካከል ላለው የቴክኖሎጂ ፍልሚያ ዝግጁ ነች፤ ማንም አዲሱን አይአርቢኤምን (IRBM) መምታት እድል የለውም ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ባለፈው ሐሙስ በሰጡት ዓመታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረው ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ጀርመን የሩሲያን ኦሬሽኒክ ሚሳይል ሥርዓት መከላከል የማትችል መሆኑ ተዘገበ
ጀርመን የሩሲያን ኦሬሽኒክ ሚሳይል ሥርዓት መከላከል የማትችል መሆኑ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
ጀርመን የሩሲያን ኦሬሽኒክ ሚሳይል ሥርዓት መከላከል የማትችል መሆኑ ተዘገበበጎርጎሮሳውያኑ ህዳር 21 በድኔፕሮፔትሮቭስክ (ዲኔፕሮ) ውስጥ በሚገኘው ዩዝማሽ ፋብሪካ ላይ የኦሬሽኒክ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀገሪቱ ለጥቃቱ... 28.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-28T18:50+0300
2024-12-28T18:50+0300
2024-12-28T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий