የሩሲያው የፌደራል ፀጥታ አገልግሎት በመከላከያ ሚኒስቴር ባለስልጣን ላይ ታቅዶ የነበረው የሽብር ጥቃት መከላከሉን አስታወቀ " የሩሲያ ፌድራል የፀጥታ አገልግሎት በዩክሬን ልዩ አገልገሎት ፤ በሩሲያ ከፍተኛ የጦር ሀላፊ ላይ እና እየተካሄደ ያለውን ልዩ የጦር ኦፕሬሽን የሚፅፍ ጦማሪ ላይ የታቀደን የሽብር አደጋ መከላከሉን" በመግለጫው አስታወቀ። የሽብር ጥቃቱን በሚከላከሉበት ወቅት በዩክሬን ልዩ አገልግሎት ሀላፊነት ተሰጥቶት የነበረ የሩሲያ ዜጋ በቁጥጥር ስር ውሏል ፤ በማለት የሚጨምረው መግለጫው ተልዕኮውን የተቀበለው ሰላይ የሩሲያ መከላከያ ባለስልጣን ያሉበትን መኪና የማፍንዳት ትእዛዝ ከኬቭ ተቀብሎ ነበር ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያው የፌደራል ፀጥታ አገልግሎት በመከላከያ ሚኒስቴር ባለስልጣን ላይ ታቅዶ የነበረው የሽብር ጥቃት መከላከሉን አስታወቀ
የሩሲያው የፌደራል ፀጥታ አገልግሎት በመከላከያ ሚኒስቴር ባለስልጣን ላይ ታቅዶ የነበረው የሽብር ጥቃት መከላከሉን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያው የፌደራል ፀጥታ አገልግሎት በመከላከያ ሚኒስቴር ባለስልጣን ላይ ታቅዶ የነበረው የሽብር ጥቃት መከላከሉን አስታወቀ " የሩሲያ ፌድራል የፀጥታ አገልግሎት በዩክሬን ልዩ አገልገሎት ፤ በሩሲያ ከፍተኛ የጦር ሀላፊ ላይ እና እየተካሄደ ያለውን ልዩ... 28.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-28T14:43+0300
2024-12-28T14:43+0300
2024-12-28T15:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያው የፌደራል ፀጥታ አገልግሎት በመከላከያ ሚኒስቴር ባለስልጣን ላይ ታቅዶ የነበረው የሽብር ጥቃት መከላከሉን አስታወቀ
14:43 28.12.2024 (የተሻሻለ: 15:14 28.12.2024)
ሰብስክራይብ