የአሜሪካ እና የብሪታንያ ደህንነት አገልገሎቶች በሶሪያ የሚገኘው የሩሲያ ጦር ሰፈር ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ እየተዘጋጁ ነው በማለት የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ ከውጭ ደህንነት ቢሮ የተሰጠው መግለጫ ጨምሮም ፤ ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባይደን አስተዳደር እና የብሪቲሽ አመራሮች በሶሪያ የፖለቲካ መረጋጋት እንዳይፈጠር እያደረጉ ነው።አሜሪካንን እና ብሪታኒያ በሩሲያ ላይ ትንኮሳ በመፈፀም የሩሲያን ጦር ከሶሪያ የማስወገድ አላማ አላቸው የዳአሽ* የጦር ሜዳ መኮንኖች በሶሪያ በሚገኘው የሩሲያ የጦር ሰፈር ላይ ጥቃት እንዲያደርሱ የ ውጊያ ሰው አልባ አውሮፖላኖችን ተቀብለዋል የአሜሪካን አየር ሀይል ዳአሽን ለመዋጋት በሚል ሰበብ ከኤፍራጠስ በስተምሥራቅ የሚገኘውን የነዳጅ ማውጫ ቦታ የያዘ ሲሆን ዋሽንገተን ቦታዎቹን ለደማስቆ አትመልስም። * ዳአሽ ወይም አይኤስአይኤስ በሩሲያ እና ሌሎች ሀገራት የተከለከለ አሸባሪ ድርጅት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአሜሪካ እና የብሪታንያ ደህንነት አገልገሎቶች በሶሪያ የሚገኘው የሩሲያ ጦር ሰፈር ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ እየተዘጋጁ ነው በማለት የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
የአሜሪካ እና የብሪታንያ ደህንነት አገልገሎቶች በሶሪያ የሚገኘው የሩሲያ ጦር ሰፈር ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ እየተዘጋጁ ነው በማለት የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ እና የብሪታንያ ደህንነት አገልገሎቶች በሶሪያ የሚገኘው የሩሲያ ጦር ሰፈር ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ እየተዘጋጁ ነው በማለት የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ ከውጭ ደህንነት ቢሮ የተሰጠው መግለጫ ጨምሮም ፤ ተሰናባቹ የአሜሪካ... 28.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-28T13:57+0300
2024-12-28T13:57+0300
2024-12-28T14:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአሜሪካ እና የብሪታንያ ደህንነት አገልገሎቶች በሶሪያ የሚገኘው የሩሲያ ጦር ሰፈር ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ እየተዘጋጁ ነው በማለት የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
13:57 28.12.2024 (የተሻሻለ: 14:14 28.12.2024)
ሰብስክራይብ