የጎርጎሮሳውያኑ 2024 ሲጠቃለል፤ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት በቀሩት አሮጌው አመት የነበራቸው የውጭ ሀገር ጉብኝት

ሰብስክራይብ
የጎርጎሮሳውያኑ 2024 ሲጠቃለል፤ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት በቀሩት አሮጌው አመት የነበራቸው የውጭ ሀገር ጉብኝትእያለቀ ያለው የጎርጎሮሳውያኑ አመት የሩሲያው መሪ ወዳጅ በሆኑ ሀገራት ብዛት ያላቸውን ጉብኝት ያደረጉበት አመት ነበር። የፕሬዝዳንት ፑቲንን የ2024 የውጭ ሀገራት የጉብኘት ማጠቃለያ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ከስፑትኒክ ላይ ይመልከቱ። በጎርጎሮሳዊያኑ የካቲት 17, 2024  በድጋሚ ከተመረጡ በኋላ የፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የመጀመሪያ የውጭ ጉዞ ወደ ቻይና ነበር።ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሀገራት ፕሬዝዳንት ፑቲን በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 የጎበኟቸው ናቸው። ቤላሩስ ኡዝቤኪስታን ሰሜን ኮሪያ ቬትናም ካዛሃኪስታን አዘርባጃን ሞንጎሊያ እና ቱርክሜንስታን ናቸውበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0