አል-ሸባብ በሶማሊያ የአየር ድብደባ መሪው መገደሉን ማረጋገጡ ተዘገበአክራሪው እስላማዊ ቡድን አል-ሸባብ* በጎርጎሮሳውያኑ 2022 በአሜሪካ በልዩ ሁኔታ በዓለም አቀፍ አሸባሪነት የተፈረጀው መሪው የሆነው መሀመድ ሚሬ በሶማሊያ መገደሉን ማረጋገጡን ጋሮዌ የቡድኑን መግለጫ በመጥቀስ ሐሙስ ዕለት ዘግቧል።በሶማሊያ ደቡባዊ ክፍል በሚገኘው የታችኛው ሻቤሌ ክልል በአየር ጥቃት መገደሉን ጋሮዌ ዘግቧል። ለጥቃቱ ኃላፊነት የወሰደ አካል ባይኖርም እንዲህ ዓይነቶቹ ጥቃቶች በአሜሪካና በሶማሊያ ጦር ኃይሎች በጋራ በተደጋጋሚ የሚካሄዱ መሆናቸውን ዘገባው አመልክቷል።አል-ሸባብ በሶማሊያ የሚገኝ እና ከአል-ቃይዳ* ጋር ግንኙነት ያለው የጂሃዲስት ታጣቂ ቡድን ነው። በሶማሊያ መንግስት ላይ የትጥቅ ተቃውሞ የሚያካሂድ ሲሆን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ተልዕኮዎች ላይም እንቅፋት የሚፈጥር ቡድን ነው።*አልቃይዳ እና አልሸባብ በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ አገራት የታገዱ የሽብር ድርጅቶች ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አል-ሸባብ በሶማሊያ የአየር ድብደባ መሪው መገደሉን ማረጋገጡ ተዘገበ
አል-ሸባብ በሶማሊያ የአየር ድብደባ መሪው መገደሉን ማረጋገጡ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
አል-ሸባብ በሶማሊያ የአየር ድብደባ መሪው መገደሉን ማረጋገጡ ተዘገበአክራሪው እስላማዊ ቡድን አል-ሸባብ* በጎርጎሮሳውያኑ 2022 በአሜሪካ በልዩ ሁኔታ በዓለም አቀፍ አሸባሪነት የተፈረጀው መሪው የሆነው መሀመድ ሚሬ በሶማሊያ መገደሉን ማረጋገጡን ጋሮዌ... 27.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-27T18:17+0300
2024-12-27T18:17+0300
2024-12-27T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий