ወዳጅ ያልሆኑ ሀገራት ድርጊቶች የሩሲያ- ቻይናን የልማት ትብብር ማስቆም አይችሉም በማለት ዲፕሎማቱ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ወዳጅ ያልሆኑ ሀገራት ድርጊቶች የሩሲያ- ቻይናን የልማት ትብብር ማስቆም አይችሉም በማለት ዲፕሎማቱ ተናገሩ " ወዳጅ ባልሆኑ ኃይሎች ፤ በግልፅ የህዝባችንን ደህንነት ለመጉዳት ታስቦ የሚደረጉ ድርጊቶች በእድገት ላይ ያለውን የሩሲያ-ቻይና ተግባራዊ ትብብር መጉዳት አይችልም" በማለት በቻይና የሩሲያ አምባሳደር ኢጎር ሞርጉሎቭ ከስፑትኒክ ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ ላይ ተናገሩ ።አምባሳደሩ አክለውም ሩሲያ እና ቻይና ትብብራቸውን በማሳደግ  በጎርጎሮሳዊያኑ 2025  ስኬታቸውን የበለጠ ለማሳደግ አቅደዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0