#sputnikviral | በሩሲያዋ ካሊንንግራድ ክልል ከ200,000 በላይ አምበር ከተሰኘውን ማእድን የተሰራን 'መርፌ' በመጠቀም የተሰራው ገና ዛፍ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በሩሲያዋ ካሊንንግራድ ክልል ከ200,000 በላይ አምበር ከተሰኘውን ማእድን የተሰራን 'መርፌ' በመጠቀም የተሰራው ገና ዛፍ የሩሲያ የመንግስት ኩባንያ የሆነው የሮስቴክ እና  ካሊንንግራድ አምበር ሀላፊዎች  ፤ አምበሮችን በመሰብስብ ፣ በማጠብ ፣ ለገና ዛፉ በሚመች ሁኔታ ቅርፅ በማውጣት እንዲሁም እንዲያንፀባርቁ እና ሌሎች ስራዎችን ካለፈው ሀምሌ ጀምሮ በቅንጅት እየሰሩ ነበር።በአጠቃላይ ለዚህ ዛፍ የተጠቀሙት የድንጋይ ክብደት 43 ኪሎግራም ነው።በሩቅ ምእራብ ሩሲያ የሚገኘው የካሊንንግራድ ክልል በአምበር ክምችቱ በአለም ዝነኛ ሲሆን 90 በመቶ በላይ የአምበር ምርት ለአለም ያቀርባል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0