ሩሲያ በግዛቷ ላይ ለሚደርስባት ጥቃት ሁሌም ምላሽ እንደምትሰጥ ፑቲን ተናገሩ ፑቲን ይህን የተናገሩት ከዩሬዥያ ጠቅላይ የኢኮኖሚ ምክር ቤት ስብሰባ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።እንደ ፑቲን ገለጻ አስፈላጊ ከሆነ ሩሲያ ኦርሽኒክ ሚሳይል እንደገና መጠቀም እንደምትችል ሆናም ችኮላ ላይ አይደለንም ብለዋል። ሩሲያ የዩክሬንን ግጭት ማቆም ትፈልጋለች ሲሉም ተናግረዋል። ፑቲን እንደተናገሩት ባይደን የዩክሬንን የኔቶ አባልነት ስለማዘግየት በ2021 ሀሳብ አቅርበው ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በግዛቷ ላይ ለሚደርስባት ጥቃት ሁሌም ምላሽ እንደምትሰጥ ፑቲን ተናገሩ
ሩሲያ በግዛቷ ላይ ለሚደርስባት ጥቃት ሁሌም ምላሽ እንደምትሰጥ ፑቲን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በግዛቷ ላይ ለሚደርስባት ጥቃት ሁሌም ምላሽ እንደምትሰጥ ፑቲን ተናገሩ ፑቲን ይህን የተናገሩት ከዩሬዥያ ጠቅላይ የኢኮኖሚ ምክር ቤት ስብሰባ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።እንደ ፑቲን ገለጻ አስፈላጊ ከሆነ ሩሲያ ኦርሽኒክ ሚሳይል እንደገና... 26.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-26T20:06+0300
2024-12-26T20:06+0300
2024-12-26T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий