የጊኒ ማዕከላዊ ባንክ በጠፋበት በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ቅሌት ውስጥ መግባቱን ሚዲያዎች ዘገቡ ወደ ዱባይ የተላከ 400 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት 4 ቶን ወርቅ መጥፋቱን ተከትሎ፤ የጊኒ ሪፐብሊክ ማዕከላዊ ባንክ ቅሌት ውስጥ መግባቱን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ወርቁ በከፍተኛ የባንክ ኃላፊዎች ተሽጧል ተብሎ ታምኗል። የወቅቱ ኃላፊ ሥልጣን ሲይዙ ተመሳሳይ የምዝበራ ክስ በቀድሞው የባንኩ ኃላፊ ላይ ቀርቦባቸዋል። ጊኒ በኤምኤስኤስ ሴኪዩሪቲ አጓጓዥነት ጥሬ ወርቋን ለማጣራት ወደ ዱባይ የምትልክ ሲሆን፤ መውጫ እና መግቢያ ላይ በጉምሩክ ይረጋገጣል። ወንጀሉ መግቢያ ላይ ተፈጽሞ ሊሆን እንደሚችል ታምኗል። ኤምኤስኤስ በጉዳዩ ላይ ተጠርጣሪ አይደለም የተባለ ሲሆን ውጭ የሚገኘው የድርጅቱ ኃላፊ ከመርማሪዎች ጋር እንደተባበረ ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የጊኒ ማዕከላዊ ባንክ በጠፋበት በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ቅሌት ውስጥ መግባቱን ሚዲያዎች ዘገቡ
የጊኒ ማዕከላዊ ባንክ በጠፋበት በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ቅሌት ውስጥ መግባቱን ሚዲያዎች ዘገቡ
Sputnik አፍሪካ
የጊኒ ማዕከላዊ ባንክ በጠፋበት በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ቅሌት ውስጥ መግባቱን ሚዲያዎች ዘገቡ ወደ ዱባይ የተላከ 400 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት 4 ቶን ወርቅ መጥፋቱን ተከትሎ፤ የጊኒ ሪፐብሊክ ማዕከላዊ ባንክ ቅሌት ውስጥ መግባቱን መገናኛ ብዙሃን... 26.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-26T15:05+0300
2024-12-26T15:05+0300
2024-12-26T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የጊኒ ማዕከላዊ ባንክ በጠፋበት በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ቅሌት ውስጥ መግባቱን ሚዲያዎች ዘገቡ
15:05 26.12.2024 (የተሻሻለ: 15:44 26.12.2024)
ሰብስክራይብ