በኢትዮጵያ ካለፈው ዓመት ጥር ወር ጀምሮ 8.4 ሚሊዮን ሰዎች በወባ በሽታ እንደተያዙ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀበሀገሪቱ ታሪክ ይህን ያህል በወባ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በአንድ ዓመት ውስጥ ሲመዘገብ የመጀመሪያው ነው ብሏል ድርጅቱ። በየሳምንቱ በአማካይ 300,000 ሰዎች በበሽታው እንደሚያዙ የገለጸው ድርጅቱ፤ በመላ ሀገሪቱ በሁሉም ወረዳዎች ሊባል በሚችል ደረጃ፤ በሽታው ሪፖርት መደረጉን እና በአብዛኞቹ ወረዳዎች የበሽታው ሥርጭት የወረርሽኝ ደረጃ ላይ መድረሱን ጠቅሷል። በኢትዮጵያ ቆላማ አካባቢዎች ከሚኖረው ሕዝብ ውስጥ 69% ያህሉ ለበሽታው ተጋላጭ እንደሆነ ይገመታል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኢትዮጵያ ካለፈው ዓመት ጥር ወር ጀምሮ 8.
በኢትዮጵያ ካለፈው ዓመት ጥር ወር ጀምሮ 8.
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ካለፈው ዓመት ጥር ወር ጀምሮ 8.4 ሚሊዮን ሰዎች በወባ በሽታ እንደተያዙ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀበሀገሪቱ ታሪክ ይህን ያህል በወባ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በአንድ ዓመት ውስጥ ሲመዘገብ የመጀመሪያው ነው ብሏል ድርጅቱ። በየሳምንቱ በአማካይ... 26.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-26T14:07+0300
2024-12-26T14:07+0300
2024-12-26T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий