ሩሲያ ከአዲሱ የሶሪያ መንግሥት ጋር በዲፕሎማቶች ደህንነት ላይ ብቻ ሳይሆን በቀጣናዊ ጉዳዮች ዙርያ ለመነጋገር ፍላጎት እንዳላት ላቭሮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ከአዲሱ የሶሪያ መንግሥት ጋር በዲፕሎማቶች ደህንነት ላይ ብቻ ሳይሆን በቀጣናዊ ጉዳዮች ዙርያ ለመነጋገር ፍላጎት እንዳላት ላቭሮቭ ተናገሩ በተጨማሪም ሩሲያ ከአዲሱ መንግሥት ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯ በድጋሚ ይቀጥላል ብላ ተስፋ እንደምታደርግ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0