ታህሳስ 15 በሜዲትራኒያን ባህር በሰጠመችው የሩሲያ መርከብ ኡርሳ ሜጀር ላይ የሽብር ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ

ሰብስክራይብ
ታህሳስ 15 በሜዲትራኒያን ባህር በሰጠመችው የሩሲያ መርከብ ኡርሳ ሜጀር ላይ የሽብር ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የሚተዳደረው የጭነት እና ሎጀስቲክስ ኮርፖሬሽን ኦቦሮንሎጂስቲክስ ለስፑትኒክ እንደተናገረው፤ በመርከቡ ቀኝ ጎን በኩል የተከሰቱት ሶስት ፍንዳታዎች የአደጋው መንስኤ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0