የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ የኖቪ ትሩድ መንደርን ነጻ እንዳወጡ የሀገሪቱ የመከላከያ መሥሪያ ቤት አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ የኖቪ ትሩድ መንደርን ነጻ እንዳወጡ የሀገሪቱ የመከላከያ መሥሪያ ቤት አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ ቁልፍ መግለጫዎች፦ 🟠 ከዩክሬን ወታደራዊ-የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ጋር ግኑኝነት ያላቸው ወሳኝ የኢነርጂ ተቋማት ተመትተዋል። 🟠 ዩክሬን ባለፈው ቀን 1,495 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥታለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0