ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፈረንጆችን የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ "በዓሉን ለሚያከብሩ በሙሉ፣ ለኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ወዳጆች፣ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ እና የዓለም ቤተሰብ መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ" ብለዋል። በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የአንድነት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን በይፋዊ የኤክስ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፈረንጆችን የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፈረንጆችን የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፈረንጆችን የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ "በዓሉን ለሚያከብሩ በሙሉ፣ ለኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ወዳጆች፣ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ እና የዓለም ቤተሰብ መልካም የገና በዓል... 25.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-25T13:28+0300
2024-12-25T13:28+0300
2024-12-25T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፈረንጆችን የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
13:28 25.12.2024 (የተሻሻለ: 13:44 25.12.2024)
ሰብስክራይብ