ከዓለማችን ከፍተኛው የባቡር ድልድይ አንዱ በአልጄሪያ ሊመረቅ ነው የአልጀሪያ ፈጣን የባቡር ፕሮጀክት በዑዌድ ኢሰር (የሰር) ድልድይ ላይ የባቡር ሐዲድ ዘርግቷል ሲል የአልጄሪያ የባቡር ፕሮጀክት ተቆጣጣሪ አኔስሪፍ አስታውቋል። መሠረተ ልማቱ የሚከተሉትን ይካትታል፦ 1,890 ሜትር አጠቃላይ ስፋት፣ 130 ሜትር ከፍታ፣ 26 ሜትር ጥልቀት እና 30 ሜትር ዲያሜትር ስፋት ያለው የአርማታ ኮንክሪት ምሶሶ በመሬት ውስጥ ተተክሏል። የመሬት መንቀጥቀጥ እና ኃይለኛ ንፋስን ለመቋቋም እንዲችል ተደርጎ የተነደፈው ድልድዩ የንፋስ እና የመሬት መንቀጥቀጦችን የሚለኩ ዳሳሾች አሉት። ይህም አስፈላጊ ከሆነ በጉዞ ላይ ያሉ ባቡሮችን ፍጥነት ለማስተካከል ያስችላል። የትለምችን ዊላያ፣ ከሞሮኮ ጋር ድንበር አቅራቢያበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ከዓለማችን ከፍተኛው የባቡር ድልድይ አንዱ በአልጄሪያ ሊመረቅ ነው
ከዓለማችን ከፍተኛው የባቡር ድልድይ አንዱ በአልጄሪያ ሊመረቅ ነው
Sputnik አፍሪካ
ከዓለማችን ከፍተኛው የባቡር ድልድይ አንዱ በአልጄሪያ ሊመረቅ ነው የአልጀሪያ ፈጣን የባቡር ፕሮጀክት በዑዌድ ኢሰር (የሰር) ድልድይ ላይ የባቡር ሐዲድ ዘርግቷል ሲል የአልጄሪያ የባቡር ፕሮጀክት ተቆጣጣሪ አኔስሪፍ አስታውቋል። መሠረተ ልማቱ የሚከተሉትን... 25.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-25T12:51+0300
2024-12-25T12:51+0300
2024-12-25T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий