የታህሳስ 16 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 የአዘርባጃን አየር መንገድ አውሮፕላን በምዕራብ ካዛኪስታን አክታዉ መከስከሱን እና በቅድሚያ መረጃዎች መሠረት የተረፉ ሰዎች እንዳሉ የካዛኪስታን የአደጋ ጊዜ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 በዩናይትድ ስቴትስ የቀረበው ግሪንላንድን የመግዛት እቅድ በአሜሪካ ታሪክ ትልቁ የግዛት ግዥ ሊሆን እንደሚችል የአሜሪካ ሚዲያ ዘገበ። 🟠 የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮል ፓሺንያን በኮቪድ በመያዛቸው ምክንያት በሩሲያ በሚካሄደው የነጻ ሀገራት ኮመንዌልዝ የመሪዎች ስብሰባ ላይ እንደማይገኙ ተናግረዋል። በዩሬዥያ የኢኮኖሚ ሕብረት ስብሰባ ላይ የመሳተፋቸው ጉዳይ ገና አልተወሰነም። 🟠 ፓራጓይ 57 ቶን ማሪዋና ወረሰች። የ22 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ጭነት ወደ ብራዚል ለመጓጓዝ ታስቦ እንደነበር የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሳንቲያጎ ፔኛ ተናግረዋል። 🟠 የዩክሬን ልዩ አገልግሎት በሞስኮ ክልል በአንድ የመከላከያ ድርጅት ኃላፊ ላይ ሊያቀነባብር የነበረውን የሽብር ጥቃት መከላከል እንደቻለ የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት ገለጸ። 🟠 የዩክሬን ጦር በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ህዝብ በሚበዛባቸው አካባቢዎች ባለፈው ቀን 15 ጊዜ ድብደባ ማካሄዱንና 48 ዙር ጥይቶችን እንደተኮሰ በክልሉ የሩሲያ ፌደሬሽን የምርመራ ኮሚቴ አስታወቀ። 🟠 አየር መቃወሚያዎች በሩሲያ ክልሎች 59 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በአንድ ምሽት እንዳወደሙ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የታህሳስ 16 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦
የታህሳስ 16 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦
Sputnik አፍሪካ
የታህሳስ 16 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 የአዘርባጃን አየር መንገድ አውሮፕላን በምዕራብ ካዛኪስታን አክታዉ መከስከሱን እና በቅድሚያ መረጃዎች መሠረት የተረፉ ሰዎች እንዳሉ የካዛኪስታን የአደጋ ጊዜ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 በዩናይትድ ስቴትስ... 25.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-25T12:26+0300
2024-12-25T12:26+0300
2024-12-25T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий