የካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቲሙር ቶካዬቭ በአክታዉ የደረሰውን የአውሮፕላን አደጋ የሚያጣራና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ኮሚሽን እንዲቋቋም ማዘዛቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል

ሰብስክራይብ
የካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቲሙር ቶካዬቭ በአክታዉ የደረሰውን የአውሮፕላን አደጋ የሚያጣራና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ኮሚሽን እንዲቋቋም ማዘዛቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋልፕሬዝዳንቱ በተጨማሪም ለተጎጂዎች እርዳታ እንዲሰጡ ዶክተሮች ከዋና ከተማዋ አስታና ወደ አክታዉ እንዲላኩ አዘዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0