የዩናይትድ ስቴትስ የባዮሎጂካል እንቅስቃሴዎች በአፍሪካ፡ የሩሲያ ጦር ኃይሎች የጨረር፣ ኬሚካላዊ እና ባዮሎጂካል መከላከያ ኃይሎች ምክትል ዋና አዛዥ አሌክሲ ሪትሼቭ ከሰጡት መግለጫ የተወሰዱ ቁልፍ ነጥቦች፦

ሰብስክራይብ
የዩናይትድ ስቴትስ የባዮሎጂካል እንቅስቃሴዎች በአፍሪካ፡ የሩሲያ ጦር ኃይሎች የጨረር፣ ኬሚካላዊ እና ባዮሎጂካል መከላከያ ኃይሎች ምክትል ዋና አዛዥ አሌክሲ ሪትሼቭ ከሰጡት መግለጫ የተወሰዱ ቁልፍ ነጥቦች፦ 🟠 ዩናይትድ ስቴትስ ሴኔጋል ውስጥ ዩክሬን ይሰሩ የነበሩ የፔንታጎን ተቋራጮችን እየተጠቀመች ነው። 🟠 በባዮ ቁጥጥር ስርዓት ውስጥ የሚሳተፉ ሀገራት በዩናይትድ ስቴትስ ላይ ጥገኛ እየሆኑ መጥተዋል። 🟠 አሜሪካ በአፍሪካ ያላትን ወታደራዊ-ባዮሎጂካል ይዞታ እያሳደገች ነው። 🟠 ፔንታጎን ዛምቢያ ውስጥ በተለይ አደገኛ በሆኑ ተላላፊ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን ላይ ምርምር ማድረግ ጀምሯል። 🟠 በዩክሬን የተሞከረው የአሜሪካ ስጋት ላይ ያተኮረ የባዮሎጂካል ስርዓት በአፍሪካ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። 🟠 አሜሪካ በባዮሎጂካል እና መርዛማ ንጥረ ነገር የጦር መሳሪያ ስምምነት ስር የተቀመጡ ግዴታዎችን በማፍረስ ወታደራዊ-ባዮሎጂካል አቅሟን እያሳደገች ነው። 🟠 አሜሪካ አፍሪካን የአደገኛ ተላላፊ በሽታ አምጪ ተህዋስያን መገኛ አድርጋ ትቆጥራለች። 🟠 የኢቦላ ቫይረስ ናሙናዎች በሕገ-ወጥ መንገድ ከአፍሪካ ወደ አሜሪካ ተልከዋል። 🟠 የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አፍሪካ ውስጥ በአሜሪካ ባዮ ላብራቶሪ ውስጥ የተሳተፉ ከ30 በላይ ግለሰቦችን ለይቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0