የፔንታጎንን ፍላጎት የሚስቡ በሽታዎች ወደ ወረርሽኝነት ሲቀየሩ፤ የአሜሪካ ፋርማሱቲካል ኩባንያዎች ደግሞ ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተናገረ የሩሲያ ጦር ኃይሎች የጨረር፣ ኬሚካላዊ እና ባዮሎጂካል መከላከያ ኃይሎች ምክትል ዋና አዛዥ አሌክሲ ሪትሼቭ ለአብነት ያህል ቢጫ ወባ፣ ኤምፖክስ እና የሪፍት ቫሊ ትኩሳትን የጠቀሱ ሲሆን፤ የሪፍት ቫሊ ትኩስት በግብጽ ካይሮ የዩናይትድ ስቴትስ ባህር ኃይል ወታደራዊ የባዮሎጂካል ላብራቶሪ በሚገኘበት ስፍራ መከሰቱን አመልክተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የፔንታጎንን ፍላጎት የሚስቡ በሽታዎች ወደ ወረርሽኝነት ሲቀየሩ፤ የአሜሪካ ፋርማሱቲካል ኩባንያዎች ደግሞ ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተናገረ
የፔንታጎንን ፍላጎት የሚስቡ በሽታዎች ወደ ወረርሽኝነት ሲቀየሩ፤ የአሜሪካ ፋርማሱቲካል ኩባንያዎች ደግሞ ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተናገረ
Sputnik አፍሪካ
የፔንታጎንን ፍላጎት የሚስቡ በሽታዎች ወደ ወረርሽኝነት ሲቀየሩ፤ የአሜሪካ ፋርማሱቲካል ኩባንያዎች ደግሞ ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተናገረ የሩሲያ ጦር ኃይሎች የጨረር፣ ኬሚካላዊ እና ባዮሎጂካል መከላከያ ኃይሎች ምክትል ዋና... 24.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-24T19:23+0300
2024-12-24T19:23+0300
2024-12-24T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የፔንታጎንን ፍላጎት የሚስቡ በሽታዎች ወደ ወረርሽኝነት ሲቀየሩ፤ የአሜሪካ ፋርማሱቲካል ኩባንያዎች ደግሞ ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተናገረ
19:23 24.12.2024 (የተሻሻለ: 19:44 24.12.2024)
ሰብስክራይብ