ዩናይትድ ስቴትስ አፍሪካን እንደ ተፈጥሯዊ የበሽታ አምጪ ተህዋሲያን መገኛ እና የምርምር መድሐኒት መሞከሪያ ቦታ አድርጋ ትቆጥራለች ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
ዩናይትድ ስቴትስ አፍሪካን እንደ ተፈጥሯዊ የበሽታ አምጪ ተህዋሲያን መገኛ እና የምርምር መድሐኒት መሞከሪያ ቦታ አድርጋ ትቆጥራለች ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በአሁኑ ወቅት በሴኔጋል የአሜሪካ የላቦራቶሪ ኮምፕሌክስ እየተገነባ እንደሆነና ተቋራጮቹ በአርሜኒያ፣ ጆርጂያ፣ ካዛኪስታን እና ዩክሬን ካሉት ጋር ተመሳሳይ መሆናቸውን፤ የሩሲያ ጦር ኃይሎች የጨረር፣ የኬሚካል እና ባዮሎጂካል መከላከያ ኃይሎች ምክትል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አሌክሲ ሪትሼቭ ተናግረዋል። በተጨማሪም ከፔንታጎን ጋር ግኑኝነት ባለው ፈንድ በሚሰጥ የገንዘብ ድጋፍ፤ በ18 የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ የአሜሪካ ሳይንቲስቶች የበሽታ አምጪ ተህዋስያንን የመድኃኒት መቋቋም አቅም በማጥናት ላይ እንደሚገኙ ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0