የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያው የኢኮኖሚክስ ከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርስቲ የአፍሪካ ጥናት ማዕከል በትብብር በሚሰሩበት መንገድ ዙሪያ ተወያዩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያው ኤችኤስኢ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጥናት ማዕከል በትብብር ሊሰሩ የሚችሉባቸውን መስኮች በመለየት ውጤታማ ውይይት አድርገዋል። በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ካሳሁን ተገኝ የተመራው ስብሰባ፤ የጋራ ጥቅሞችን እና የአጋርነት እድሎችን በመፈለግ ላይ ያተኮረ እንደነበር የጎንደር ዩንቨርስቲ አስታውቋል። በኤችኤስኢ ዩኒቨርሲቲ የኢ-አስተዳደር ማጋራት ፕሮግራም ምክትል አስተባባሪ ፊሊፕ ግሪኒን፤ በምግብ ዋስትና፣ በግብርና ዘርፍ ዲጂታላይዜሽን፣ የልምድ ልውውጥ እና የጋራ ህትመቶችን በመሳሰሉ ቁልፍ ዘርፎች ላይ በትብብር እንደሚሰሩ ተናግረዋል። እነዚህ ዘርፎች የቴክኖሎጂ ፈጠራን ለማበረታታት ለተነደፉ የጋራ የምርምር ፕሮጀክቶች፣ የግራንት እድሎች እና ትምህርታዊ ፕሮግራሞች መሰረት ይሆናሉ ተብሏል።ምስሉ ከጎንደር ዩንቨርስቲ የማሕበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘ ነው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያው የኢኮኖሚክስ ከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርስቲ የአፍሪካ ጥናት ማዕከል በትብብር በሚሰሩበት መንገድ ዙሪያ ተወያዩ
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያው የኢኮኖሚክስ ከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርስቲ የአፍሪካ ጥናት ማዕከል በትብብር በሚሰሩበት መንገድ ዙሪያ ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያው የኢኮኖሚክስ ከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርስቲ የአፍሪካ ጥናት ማዕከል በትብብር በሚሰሩበት መንገድ ዙሪያ ተወያዩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያው ኤችኤስኢ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጥናት ማዕከል በትብብር ሊሰሩ የሚችሉባቸውን... 24.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-24T13:56+0300
2024-12-24T13:56+0300
2024-12-24T14:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያው የኢኮኖሚክስ ከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርስቲ የአፍሪካ ጥናት ማዕከል በትብብር በሚሰሩበት መንገድ ዙሪያ ተወያዩ
13:56 24.12.2024 (የተሻሻለ: 14:14 24.12.2024)
ሰብስክራይብ