ግብፅ በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት አዲሱ ተልዕኮ ውስጥ እንደምትሳተፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ ግብፅ የወቅቱን የአፍሪካ ሕብረት የሶማሊያ የሽግግር ተልዕኮ (አትሚስ) በሚተካው በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት የድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ (ኤዩሶም) የሚኖራት ተሳትፎ፤ በሶማሊያ መንግሥት ጥያቄ መሠረት እንደመጣ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ከሶማሊያ አቻቸው አህመድ ሙአሊም ፊቂ ጋር ካይሮ ውስጥ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ሁለቱ ሀገራት ግንኙነታቸውን ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለማሳደግ መስማማታቸውን አስታውቀዋል። ግብፅ እና ሶማሊያ በነሐሴ ወር አጋማሽ የወታደራዊ ትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። የግብፅ ወታደሮች እና መሳሪያዎች ወደ ሀገሪቱ መግባታቸውን፤ የሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በህዳር ወር መገባደጃ ዘግበዋል። የግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ካይሮ የሶማሊያ ደህንነት አደጋ ላይ እንዲወድቅ አትፈቅድም ሲሉ ቀደም ብለው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ግብፅ በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት አዲሱ ተልዕኮ ውስጥ እንደምትሳተፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
ግብፅ በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት አዲሱ ተልዕኮ ውስጥ እንደምትሳተፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ግብፅ በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት አዲሱ ተልዕኮ ውስጥ እንደምትሳተፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ ግብፅ የወቅቱን የአፍሪካ ሕብረት የሶማሊያ የሽግግር ተልዕኮ (አትሚስ) በሚተካው በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት የድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ (ኤዩሶም)... 24.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-24T11:31+0300
2024-12-24T11:31+0300
2024-12-24T12:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ግብፅ በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት አዲሱ ተልዕኮ ውስጥ እንደምትሳተፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
11:31 24.12.2024 (የተሻሻለ: 12:14 24.12.2024)
ሰብስክራይብ