የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የደኅንነት ተቋማት በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት የጋራ ግብረ-ኃይል ለማቋቁም ለመሥራት ተስማሙ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የጅቡቲ ሪፐብሊክ የሴኪዩሪቲ ዶክመንቴሽን ሰርቪስ፤ በሁለቱ ሀገራት ድንበሮች አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን በመግታት ዙርያ ምክክር አካሂደዋል። ሁለቱ ሀገራት ከመረጃ ልውውጥ ባሻገር፤ የጋራ ግብረ-ኃይል አቋቁመው ስምሪት ለማከናወንና ወንጀለኞችንም አሳልፎ ለመስጠት መስማማታቸውን፤ አገልግሎት መሥሪያ ቤቱን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። የሁለቱን ሀገራት የጋራ ስጋቶች መመከት የሚያስችሉ እንዲሁም ቀጣናዊ መረጋጋትን ለማምጣት የሚረዱ ጉዳዮች ዋንኛ የምክክሩ አጀንዳዎች እንደነበሩ ተጠቁሟል። ኢትዮጵያ በጅቡቲ ወደብ በኩል የምታከናውነው የወጪ ገቢ ንግድ ላይ የሚስተዋሉ የደኅንነት ችግሮችን መፍታት የሚያስችል ውይይት መካሄዱንም የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አመልክቷል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የደኅንነት ተቋማት በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት የጋራ ግብረ-ኃይል ለማቋቁም ለመሥራት ተስማሙ
የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የደኅንነት ተቋማት በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት የጋራ ግብረ-ኃይል ለማቋቁም ለመሥራት ተስማሙ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የደኅንነት ተቋማት በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት የጋራ ግብረ-ኃይል ለማቋቁም ለመሥራት ተስማሙ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የጅቡቲ ሪፐብሊክ የሴኪዩሪቲ ዶክመንቴሽን ሰርቪስ፤ በሁለቱ... 24.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-24T11:08+0300
2024-12-24T11:08+0300
2024-12-24T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የደኅንነት ተቋማት በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት የጋራ ግብረ-ኃይል ለማቋቁም ለመሥራት ተስማሙ
11:08 24.12.2024 (የተሻሻለ: 11:44 24.12.2024)
ሰብስክራይብ