የሞዛምቢክ ሕገ-መንግሥታዊ ምክር ቤት የገዥውን ፓርቲ የምርጫ ድል አረጋገጠ

ሰብስክራይብ
የሞዛምቢክ ሕገ-መንግሥታዊ ምክር ቤት የገዥውን ፓርቲ የምርጫ ድል አረጋገጠ ውሳኔው፤ ከሁለት ወራት በላይ በዘለቀ ተቃውሞ ከአንድ መቶ በላይ ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ የመጣ ነው። የሕገ-መንግሥታዊ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ዳኛ ሉሲያ ዳ ሉዝ ሪቤሮ፤ የፍሬሊሞ ፓርቲ እጩው ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ፤ የሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸውን አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0