ክሬምሊን ከጥር 1፣ 2025 ጀምሮ የብሪክስ አጋርነት እውቅና የሚያገኙ ሀገራትን ዝርዝር ይፋ አደረገ እንደ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ገለጻ ዝርዝሩ የሚከተሉትን ሀገራት ያካትታል፦ ቤላሩስቦሊቪያኩባኢንዶኔዥያካዛኪስታንማሌዢያታይላንድኡጋንዳኡዝቤኪስታን "በቅርብ ጊዜ ውስጥ ግብዣ ከተላከላቸው ተጨማሪ አራት ሀገራት ምላሽ ይደርሰናል ብለን እንጠብቃለን" ብለዋል። ኤርትራ ከብሪክስ ጋር ለመስራት እንቅስቃሴ መጀመሯንም ክሬምሊን ጨምሮ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ክሬምሊን ከጥር 1፣ 2025 ጀምሮ የብሪክስ አጋርነት እውቅና የሚያገኙ ሀገራትን ዝርዝር ይፋ አደረገ
ክሬምሊን ከጥር 1፣ 2025 ጀምሮ የብሪክስ አጋርነት እውቅና የሚያገኙ ሀገራትን ዝርዝር ይፋ አደረገ
Sputnik አፍሪካ
ክሬምሊን ከጥር 1፣ 2025 ጀምሮ የብሪክስ አጋርነት እውቅና የሚያገኙ ሀገራትን ዝርዝር ይፋ አደረገ እንደ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ገለጻ ዝርዝሩ የሚከተሉትን ሀገራት ያካትታል፦... 23.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-23T19:22+0300
2024-12-23T19:22+0300
2024-12-23T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ክሬምሊን ከጥር 1፣ 2025 ጀምሮ የብሪክስ አጋርነት እውቅና የሚያገኙ ሀገራትን ዝርዝር ይፋ አደረገ
19:22 23.12.2024 (የተሻሻለ: 19:44 23.12.2024)
ሰብስክራይብ