ዶናልድ ትራምፕ ለዩክሬን የሚሰጠውን ወታደራዊ ድጋፍ የሚቃወሙትን ማይክ ደፊን የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ መሥርያ ቤት ምክትል ሚኒስትር አድርገው አጩ

ሰብስክራይብ
ዶናልድ ትራምፕ ለዩክሬን የሚሰጠውን ወታደራዊ ድጋፍ የሚቃወሙትን ማይክ ደፊን የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ መሥርያ ቤት ምክትል ሚኒስትር አድርገው አጩ በደፊ ጥያቄ መሠረት፤ ፔንታጎን በፈረንጆቹ 2019 ለዩክሬን ሊያቀርብ የነበረውን የ250 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ አግዷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0