የሳህል ሀገራት ጥምረት ኃይሉን በተጠንቀቅ እንዲቆም ጠየቀ ቡርኪናፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር፤ ፈረንሳይ እና የኢኮዋስ "ጥቂት መሪዎች" የሳህል መንግሥታት ጥምረትን "ለማተራመስ" ይፈልጋሉ ሲሉ በጋራ ባወጡት መግለጫ ከሰዋል። ሀገራቱ በቻድ ሀይቅ ተፋሰስ፣ በሳህል እና በተወሰኑ የድንበር አካባቢዎች የአሸባሪ ቡድኖችን መልሶ የማደራጀት ዘመቻዎችን ጠቅሰዋል። እንደ የሳህል ሀገራት ጥምረት መግለጫ ከሆነ፤ እነዚህ የሽብር ቡድኖች ከውጭ መንግሥታት የገንዘብ እና የሎጂስቲክስ ድጋፍ ያገኛሉ። በዚህ አውድ ክልሉ “የወታደራዊ ዘመቻ ቲያትር” ተብሎ የታወጀ ሲሆን፤ የመከላከያ እና የጸጥታ ኃይሎች በተጠንቀቅ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል። የሳህል ሀገራት ጥምረት መሪዎች ህዝቡ "ንቃቱን እንዲጨምር" እና "የአሸባሪ ቡድኖችን የምልመላ ጥሪዎች ውድቅ እንዲያደርጉ" ጥሪ አሳስበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሳህል ሀገራት ጥምረት ኃይሉን በተጠንቀቅ እንዲቆም ጠየቀ
የሳህል ሀገራት ጥምረት ኃይሉን በተጠንቀቅ እንዲቆም ጠየቀ
Sputnik አፍሪካ
የሳህል ሀገራት ጥምረት ኃይሉን በተጠንቀቅ እንዲቆም ጠየቀ ቡርኪናፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር፤ ፈረንሳይ እና የኢኮዋስ "ጥቂት መሪዎች" የሳህል መንግሥታት ጥምረትን "ለማተራመስ" ይፈልጋሉ ሲሉ በጋራ ባወጡት መግለጫ ከሰዋል። ሀገራቱ በቻድ ሀይቅ ተፋሰስ፣... 23.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-23T16:55+0300
2024-12-23T16:55+0300
2024-12-23T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий