ክሬምሊን ውስጥ በፑቲን እና ፊኮ መኻከል የተደረገው ውይይት የሁለትዮሽ ግንኙነት እና የሃይል ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ክሬምሊን ውስጥ በፑቲን እና ፊኮ መኻከል የተደረገው ውይይት የሁለትዮሽ ግንኙነት እና የሃይል ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ በዩክሬን ያለውን ሁኔታ እና የልዩ ወታደራዊ ዘመቻውን ሂደት የሚያጠቃልሉ ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር እንደተወያዩ ቃል አቀባዩ አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0