የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሩሲያ ጉብኝታቸው ዘሌኒስኪ በዩክሬን የጋዝ መተላለፊያ ላይ የጣሉትን እገዳ የተመለከተ ነው አሉ ፊኮ እንዳሉት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ለአውሮፓ እና ስሎቫኪያ ጋዝ ማቅረቧን ለመቀጠል ፈቃደኛ መሆኗን አረጋግጠዋል። ክሬምሊን በጉብኝቱ ዙርያ እስካሁን የሰጠው አስተያየት የለም። ሁለቱ መሪዎች በተጨማሪም በዩክሬን ግጭት አፈታት እንዲሁም በሩሲያ-ስሎቫክ ግንኙነት ዙርያ ተወያይተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሩሲያ ጉብኝታቸው ዘሌኒስኪ በዩክሬን የጋዝ መተላለፊያ ላይ የጣሉትን እገዳ የተመለከተ ነው አሉ
የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሩሲያ ጉብኝታቸው ዘሌኒስኪ በዩክሬን የጋዝ መተላለፊያ ላይ የጣሉትን እገዳ የተመለከተ ነው አሉ
Sputnik አፍሪካ
የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሩሲያ ጉብኝታቸው ዘሌኒስኪ በዩክሬን የጋዝ መተላለፊያ ላይ የጣሉትን እገዳ የተመለከተ ነው አሉ ፊኮ እንዳሉት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ለአውሮፓ እና ስሎቫኪያ ጋዝ ማቅረቧን ለመቀጠል ፈቃደኛ መሆኗን አረጋግጠዋል። ክሬምሊን... 23.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-23T12:58+0300
2024-12-23T12:58+0300
2024-12-23T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሩሲያ ጉብኝታቸው ዘሌኒስኪ በዩክሬን የጋዝ መተላለፊያ ላይ የጣሉትን እገዳ የተመለከተ ነው አሉ
12:58 23.12.2024 (የተሻሻለ: 13:14 23.12.2024)
ሰብስክራይብ