ፖላንድ ኔታንያሁን እንደምታስር ገለጸች የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ መታሰርን በመስጋት ኦሽዊትዝ ነፃ የወጣበትን 80ኛ ዓመት መታሰቢያ እንደማይታደሙ ታይምስ ኦፍ እስራኤል ዘግቧል። ጋዜጣው አክሎም የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ በዝግጅቱ ላይ እንደማይገኙና የእስራኤል የትምህርት ሚኒስትር ዮአቭ ኪሽ ብቻ ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ገልጿል። የፖላንድ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ውላዲስላው ባርቶስዜቭስኪ፤ ሀገራቸው ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ እንደምትገዛ በመግለጽ፤ ኔታንያሁ ወደ ፖላንድ የሚመጡ ከሆነ እስር ይጠብቃቸዋል ማለታቸውን የፖላንድ ጋዜጣ ሬዝፖስፖሊታ ጽፏል። በጋዛ ሰርጥ በፈጸሙት የጦር ወንጀል አይሲሲ ኔታንያሁ እና የቀድሞው የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ላይ የእስር ማዘዣ ማውጣቱ ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፖላንድ ኔታንያሁን እንደምታስር ገለጸች
ፖላንድ ኔታንያሁን እንደምታስር ገለጸች
Sputnik አፍሪካ
ፖላንድ ኔታንያሁን እንደምታስር ገለጸች የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ መታሰርን በመስጋት ኦሽዊትዝ ነፃ የወጣበትን 80ኛ ዓመት መታሰቢያ እንደማይታደሙ ታይምስ ኦፍ እስራኤል ዘግቧል። ጋዜጣው አክሎም የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ... 23.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-23T11:21+0300
2024-12-23T11:21+0300
2024-12-23T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий