በባለፉት አመታት ከነበረው የዩክሬን ወጭ 90 በመቶው የምእራባውያን የገንዘብ እርዳታ መሆኑ ታወቀ ከጎርጎሮሳውያኑ የካቲት 2022 እስከ ታህሳስ 2024 ድረስ የምእራቡ አለም 238.5 ቢሊዮን ዶላር ለኬቭ አገዛዝ ሰጥቷል። በተመሳሳይ ወቅት የነበረው የኬቭ ወጪ 274.6 ቢሊዩን ዶላር አካባቢ ይገመታል። በተመሳሳይ ጊዜ ወቅት ለዩክሬን ቃል የተገባላት 416 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን ያገኘችው ግን 238.5 ቢሊዩን ዶላር ቃል ከተገባው በ43 በመቶ ያነሰ ነው። ቀደምብሎ የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት ሀላፊ ሰርጌ ናርይሽኪን እንዳስረዱት የዩክሬን ወደ አውሮፓ መጠቃቀል ሙከራ ዛሬ ላይ መኖሯን ለማስቀጠል የሚታይ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ክፍል የሌላት "የፈረሰች ሀገር" ሆናለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በባለፉት አመታት ከነበረው የዩክሬን ወጭ 90 በመቶው የምእራባውያን የገንዘብ እርዳታ መሆኑ ታወቀ
በባለፉት አመታት ከነበረው የዩክሬን ወጭ 90 በመቶው የምእራባውያን የገንዘብ እርዳታ መሆኑ ታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በባለፉት አመታት ከነበረው የዩክሬን ወጭ 90 በመቶው የምእራባውያን የገንዘብ እርዳታ መሆኑ ታወቀ ከጎርጎሮሳውያኑ የካቲት 2022 እስከ ታህሳስ 2024 ድረስ የምእራቡ አለም 238.5 ቢሊዮን ዶላር ለኬቭ አገዛዝ ሰጥቷል። በተመሳሳይ ወቅት የነበረው... 22.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-22T18:43+0300
2024-12-22T18:43+0300
2024-12-22T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በባለፉት አመታት ከነበረው የዩክሬን ወጭ 90 በመቶው የምእራባውያን የገንዘብ እርዳታ መሆኑ ታወቀ
18:43 22.12.2024 (የተሻሻለ: 19:14 22.12.2024)
ሰብስክራይብ