የቻዱ መሪ ማህመት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ በይፋዊ ስነስርአት ማእረጋቸው ወደ ማርሻልነት ከፍ ሊል ነው

ሰብስክራይብ
የቻዱ መሪ ማህመት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ በይፋዊ ስነስርአት ማእረጋቸው ወደ ማርሻልነት ከፍ ሊል ነውይህ የማእረግ እድገት የሚሰጠው ፤ በገዢው ፓትሮቲክ ሳሊቬሽን ሙቭመንት (ኤምፒኤስ) አብላጫው መቀመጫው የተያዘው የብሔራዊ ሽግግር ምክርቤት ዴቢ ከቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ከነበሩት አባታቸው እኩል የማርሻልነት ማእረግ እንዲኖራቸው በአብላጫ ድምፅ ካፀደቀ በኋላ ነው ፤ የማእረግ አሰጣጥ ሰነስረአቱም በፕሬዝዳንቱ ቤተ መንግስት ውስጥ የሚደረግ ይሆናል።ዴቢ " ይህ ማእረግ እንዲሰጣቸው የሆነው ለሀገሪቷ ለሰጡት አገልግሎት እና በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ባሳኳቸው ወታደራዊ ድሎች ምክንያት ነው" ተብሎ የሚነበበው መግለጫ የወጣው በሚቀጥለው ቅዳሜ እና እሁድ የሚደረገው የህግ አውጪ እና የአካባቢ ምርጫ ሊደረግ ሶስት ሳምንት ሲቀረው ነበር። ሀገሪቷ ከጎርጎሮሳውያኑ 2011 በኋላ በመጪው እሁድ ታህሳስ 20 የመጀመሪያውን የፓርላማ ምርጫ ታካሂዳለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0