ሶስተኛው የአለም ጦርነት ፤ ስጋቶች እያደጉ ነው ነገርግን እኛ ማንም እንዲፈራ ማድረግ የለብንም በማለት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ ምእራባውያን ነገሮችን እያጋነኑ ነው ፤ በዚህ ምክንያት ሩሲያ ሁሌም ለሚያጋጥማት ማንኛውንም ችግር ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ትሆናለች በማለት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ከሩሲያ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅት ተናግረዋል።መሪው አፅንኦት ሰጥተው ሩሲያ ነገሮችን ማመቻመች ላይ ለመስራት ዝግጁ መሆኗን ነገርግን ጥቅሟን በሚጎዳ መልኩ እንዳልሆነ በተጨማሪም ሩሲያ ከሌሎች ሀገራት ጋር የምትገነባቸው ግንኙነቶች በጥቅሟ ላይ የተመሰረቱ እንደሆኑ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሶስተኛው የአለም ጦርነት ፤ ስጋቶች እያደጉ ነው ነገርግን እኛ ማንም እንዲፈራ ማድረግ የለብንም በማለት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ
ሶስተኛው የአለም ጦርነት ፤ ስጋቶች እያደጉ ነው ነገርግን እኛ ማንም እንዲፈራ ማድረግ የለብንም በማለት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሶስተኛው የአለም ጦርነት ፤ ስጋቶች እያደጉ ነው ነገርግን እኛ ማንም እንዲፈራ ማድረግ የለብንም በማለት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ ምእራባውያን ነገሮችን እያጋነኑ ነው ፤ በዚህ ምክንያት ሩሲያ ሁሌም ለሚያጋጥማት ማንኛውንም ችግር ምላሽ... 22.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-22T15:28+0300
2024-12-22T15:28+0300
2024-12-22T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሶስተኛው የአለም ጦርነት ፤ ስጋቶች እያደጉ ነው ነገርግን እኛ ማንም እንዲፈራ ማድረግ የለብንም በማለት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ
15:28 22.12.2024 (የተሻሻለ: 15:44 22.12.2024)
ሰብስክራይብ