የኢትዩጵያ አየር መንገድ ለበረራ አባላቱ የሚያገለግል ባለ ስምንት ወለል እጅግ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ህንፃ አስመረቀ

ሰብስክራይብ
የኢትዩጵያ አየር መንገድ ለበረራ አባላቱ የሚያገለግል ባለ ስምንት ወለል እጅግ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ህንፃ አስመረቀይህ በትላንትናው እለት በይፋ የተመረቀው እጅግ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ህንፃ ለመግንባት አንድ አመት ብቻ የፈጀበት ሲሆን በ48,000 ስኩዬር ካሬሜትር ላይ አርፏል። ይህ መኪና ማቆሚያ 1300 መኪኖችን በአንድ ጊዜ ማቆም የሚችል ፣ አካል ጉዳተኞችን ተደራሽ ያደረገ እና የኤሌክትሪክ መኪኖችን ቻርጅ ማድረጊያ የተገጠመለት ነው። የምረቃ ዝግጅቱ ላይ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው እና ሌሎች ከፍተኛ የአየር መንገዱ አመራሮች እንደተገኙ ፋና ዘግቧል።ምስሎቹ ከአየር  መንገዱ የማህበራዊ ትስስር ገፆች የተገኙ ናቸው መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0