'በምእራባውያን ያለመፈለግ ስሜት' የደቡብ ግሎባል ሀገሮች ከብሪክስ ጋር ያላቸው ግንኙነት እንዲያድግ አድርጓል በማለት ፕሮፌሰሩ ተናገሩ በዩስአይዩ - አፍሪካ ውስጥ የታሪክ እና አለምአቀፍ ግንኙነት ባለሙያ የሆኑት ፕሮፌሰር ማቻሪያ ሙኔኔ ፤ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በጎርጎሮሳዊያኑ አመት መጨረሻ በሚደረገው አመታዊ የቀጥታ ጥያቄና መልስ እንዲሁም ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ብሪክስ ምእራባዊያንን መቃረኛ አይደለም ብለው ግልፅ ማድረጋቸውን ተናግረዋል። " ጂ -ሰባትንም ሆነ ሌሎችን የምእራባውያንን ቡድኖች መቃረን አስፈላጊ አይደለም ። ይሄ ብዙ ሀገሮችን የሚያገናኝ የራሱ የሆነ እሴት ያለው ስብስብ ነው ወደፊትም እንደዚሁ ነው በግልፅ እየቀጠለ የሚሄደው " በማለት ፕሮፌሰሩ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ፕሮፌሰር ማችሪያ ሙኔኔ እንዳመኑት " በጣም ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች በብሪክስ ቡድን እየተሳቡ ነው፤ ምክንያቱ ደግሞ የምእራቡ አለም የበላይነት አማራጭ እየሆነ በመምጣቱ ነው" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
'በምእራባውያን ያለመፈለግ ስሜት' የደቡብ ግሎባል ሀገሮች ከብሪክስ ጋር ያላቸው ግንኙነት እንዲያድግ አድርጓል በማለት ፕሮፌሰሩ ተናገሩ
'በምእራባውያን ያለመፈለግ ስሜት' የደቡብ ግሎባል ሀገሮች ከብሪክስ ጋር ያላቸው ግንኙነት እንዲያድግ አድርጓል በማለት ፕሮፌሰሩ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
'በምእራባውያን ያለመፈለግ ስሜት' የደቡብ ግሎባል ሀገሮች ከብሪክስ ጋር ያላቸው ግንኙነት እንዲያድግ አድርጓል በማለት ፕሮፌሰሩ ተናገሩ በዩስአይዩ - አፍሪካ ውስጥ የታሪክ እና አለምአቀፍ ግንኙነት ባለሙያ የሆኑት ፕሮፌሰር ማቻሪያ ሙኔኔ ፤ የሩሲያ... 22.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-22T12:20+0300
2024-12-22T12:20+0300
2024-12-22T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
'በምእራባውያን ያለመፈለግ ስሜት' የደቡብ ግሎባል ሀገሮች ከብሪክስ ጋር ያላቸው ግንኙነት እንዲያድግ አድርጓል በማለት ፕሮፌሰሩ ተናገሩ
12:20 22.12.2024 (የተሻሻለ: 12:44 22.12.2024)
ሰብስክራይብ