የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት በደቡባዊ ኦኪጃ ከተማና በመዲናዋ አቡጃ ከተማ በተከሰተ የህዝብ መጨናነቅ በርካታ ሰዎች ሞተዋል ወይም ቆስለዋል ሲል ገለጸ

ሰብስክራይብ
የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት በደቡባዊ ኦኪጃ ከተማና በመዲናዋ አቡጃ ከተማ በተከሰተ የህዝብ መጨናነቅ በርካታ ሰዎች ሞተዋል ወይም ቆስለዋል ሲል ገለጸ"ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ የ2024 ሌጎስ ጀልባ ውድድርን ጨምሮ ዛሬ በሌጎስ የነበራቸውን ሁሉንም ኦፊሴላዊ  ዝግጅቶች ሰርዘዋል” ሲል ቃል አቀባዩ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።በአቡጃ 10 ሰዎች፣ በኦኪጃ ደግሞ "በርካቶች" መሞታቸውን ፖሊስ አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0