በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ድልድይ ተደርምሶ መላ አካባቢው ላይ "ሙሉ ለሙሉ የመነጠል ስጋት" አስከተለ

ሰብስክራይብ
በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ድልድይ ተደርምሶ መላ አካባቢው ላይ "ሙሉ ለሙሉ የመነጠል ስጋት" አስከተለ መንግሥት "በእነዚህ ወሳኝ መንገዶች ላይ ያለውን ትራፊክ ለማስተካከልና ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ቀውስን ለማስወገድ በአስቸኳይ እርምጃ መውሰድ አለበት" ሲሉ ተጽዕኖ የተደረሰበት የሃውት-ኡሌ ግዛት ገዢ ገለጸዋል።በኤምቦ ወንዝ ብሔራዊ መንገድ 25 ላይ የሚገኘው ድልድዩ አርብ ዕለት የመደርመስ አደጋ አጋጥሞታል። ይህ አደጋ የተከሰተው በጎርጎሮሳውያኑ መስከረም 2023 ቦሞካንዲ የተባለ ሌላ ድልድይ መደርመሱን ተከትሎ ነው። ይህ ሁለተኛው አደጋ ሃውት-ኡሌን ሙሉ በሙሉ ለብቻው የማስቀረት ስጋት አለው፤ በዚህም መሠረታዊ ሸቀጦች አቅርቦት ሊቋረጥ ይችላል።ምስሎቹ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0