በሞዛምቢክ ፤ በሳይሎን ቺዶ አውሎ ነፋስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 73 ደርሷል፣ ከ540 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋልበካቦ ዴልጋዶ እና ናምፑላ ግዛቶች ላይ የደረሰው አውሎ ነፋስ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በማፈናቀል እና ወሳኝ የሆኑ መሠረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል ሲል የሀገሪቱ ብሔራዊ አደጋ እና የአደጋ መከላከል ኢኒስቲትዩት ዛሬ አስታውቋል።መንግስት ከ1,300 በላይ ሰዎችን የሚያስተናግዱ የአስቸኳይ ጊዜ መጠለያዎችን አቋቁሟል፤ ፕሬዝዳንት ፊሊፔ ኒዩሲም ለተጎጂዎች ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል።የጉዳት ግምገማው በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶችን፣ የጤና ተቋማትን፣ የአምልኮ ቦታዎችን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶችን እና የዓሣ ማጥመጃ ጀልባዎችን ያወደመ ወይም በከፍተኛ ሁኔታ መጉዳቱን ያሳያል። በትምህርት ላይ የደረሰው ተፅእኖው ደግሞ 15,429 ተማሪዎች እና 224 መምህራን ላይ ተፅእኖ እንደሚያደርስ ተዘግቧል።የሰብዓዊ እርዳታ እየተሰጠ ቢሆንም በአካባቢው ባለሥልጣናት መሠረት በአደጋው የተጎዱትን 182,000 የሚገመቱ ግለሰቦች ለመርዳት ተጨማሪ ገንዘብ በአስቸኳይ ያስፈልጋል ሲሉ ባለስልጣናት ገልጸዋል። አውሎ ነፋሱ አልፏል፤ ሆኖም ከፍተኛ ሙቀት እንደሚኖር ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሞዛምቢክ ፤ በሳይሎን ቺዶ አውሎ ነፋስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 73 ደርሷል፣ ከ540 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል
በሞዛምቢክ ፤ በሳይሎን ቺዶ አውሎ ነፋስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 73 ደርሷል፣ ከ540 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል
Sputnik አፍሪካ
በሞዛምቢክ ፤ በሳይሎን ቺዶ አውሎ ነፋስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 73 ደርሷል፣ ከ540 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋልበካቦ ዴልጋዶ እና ናምፑላ ግዛቶች ላይ የደረሰው አውሎ ነፋስ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በማፈናቀል እና ወሳኝ የሆኑ መሠረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ... 21.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-21T20:22+0300
2024-12-21T20:22+0300
2024-12-21T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሞዛምቢክ ፤ በሳይሎን ቺዶ አውሎ ነፋስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 73 ደርሷል፣ ከ540 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል
20:22 21.12.2024 (የተሻሻለ: 20:44 21.12.2024)
ሰብስክራይብ