የሩሲያ ደቡባዊ ኃይሎች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ኦስትሮቭስኮጎ መንደርን መቆጣጠራቸውን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ደቡባዊ ኃይሎች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ኦስትሮቭስኮጎ መንደርን መቆጣጠራቸውን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ " የደቡብ ጦር ኃይሎች በወሰዱት ወሳኝ ቆራጥ እርምጃ በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ኦስትሮቭስኮጎ መንደርን ነፃ አውጥተዋል" በማለት መግለጫው ይነበባል። ሚኒስቴሩ ጨምሮ የደቡብ ውጊያ ቡድን ባለፉት ቀናት 285 የዩክሬይን ወታደሮችን መግደሉን አስታውቋል። " የጠላት ጦር 285 የሚደርሱ ተዋጊዎችን ማጣቱ የታወቀ ሲሆን ፤ ሁለት ብረት ለበስ የውጊያ መኪኖችን ፣ ሁለት መኪኖችን ፣ አንድ ኤምኤም 122 ዲ 30 መድፍ ፣ አንድ አሜሪካን ሰራሽ 105 ኤምኤም  ኤም 119 መድፍ  እና አምስት የውጭ ጦር ማከማቻ ተደምስሷል" በማለት መግለጫዉ አስነብቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0