ሰላም አስከባሪዎችን ዩክሬን ውስጥ ለማስፈር ማሰብ "በጭራሽ የማይሆን ነው " በማለት የአዉሮፓው ዲፕሎማት ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሰላም አስከባሪዎችን ዩክሬን ውስጥ ለማስፈር ማሰብ "በጭራሽ የማይሆን ነው " በማለት የአዉሮፓው ዲፕሎማት ተናገሩ የሰላም አስከባሪን ሰለማስፈር ውይይት ለማድረግ ግዜው ገና ነው ፤ አሁን ላይ ቀዳሚው ነገር የሰላም የተኩስ አቁም እና የሰላም  ስምምነት በቅድሚያ መተግበር  ይኖርበታል በማለት የሀንጋሪው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔቴር ሲያርቶ ተናግረዋል። " እኔ እንደማስበዉ ይሄ  በጠቅላላ ስለወደፊቱ ነው ፤ ቅደምተከል በጣም ወሳኝ ነው ። በመጀመሪያ የተኩስ አቁም መፈጠር ይኖርበታል ፤ በመቀጠል የሰላም ድርድሩ ወደ ሰላም ስምምነት መለወጥ አለበት ፤ በሰላም ስምምነቱ እንዲቆይ የሚደረጉ ንግግሮች በሙሉ ይሄንን መሰረት ባደረገ መልኩ መደረግ ይኖርበታል ፤ ሰለሆነም  የሰላም አስከባሪ ለመላክ ወይም ላለመላክ በዚህ ሀሳብ ላይ ጠንካራ የሆነ አስተያየት ለመሰጠት አሁን ላይ በጭራሽ የማይሆን ነው" በማለት ሲያርቶ ለስፑትኒክ ቃለ መጠይቅ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0