#sputnikviral | በሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ያሉ ባለስልጣናት "ስኖውበስተር" የተባለ የሩሲያ ሰራሽ ጎስትበስተር አምሳያ ፈጥረዋል የሩሲያ "ሰሜን ዋና ከተማ" ማዘጋጃ ቤት ሀላፊ ዩሪ ኩሊኮቭ በእጅ የሚያዝ የእሳት ታወር በመያዝ በአካባቢው ያለውን በረዶ ማፅዳት ጀምረዋል ፤ የአካባቢው የመንግስት አገልግሎት ሰራተኞችም ሩሲያ በየአመቱ እያጋጠማት ያለውን ተፈጥሮአዊ ክስተት ለመከላከል በቅንጅት እንዲሰሩ ሀላፊው ጥሪ አቅርበዋል።" በከተማችን ያለውን ደቃቅ እና ግግር በረዶ በእሳት ታወር በመታገዝ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ እንፈልጋለን ፤ ነገርግን ይህ አይታሰብም። በጣም አስፈላጊው ነገር የመንግስት አገልግሎት ሰራተኞች እና ሀላፊነት የሚሰማቸው ዜጎች በስራው በማሳተፍ በቅንጅት መስራታቸው ነው " በማለት ተናግሯል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral | በሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ያሉ ባለስልጣናት "ስኖውበስተር" የተባለ የሩሲያ ሰራሽ ጎስትበስተር አምሳያ ፈጥረዋል
#sputnikviral | በሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ያሉ ባለስልጣናት "ስኖውበስተር" የተባለ የሩሲያ ሰራሽ ጎስትበስተር አምሳያ ፈጥረዋል
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral | በሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ያሉ ባለስልጣናት "ስኖውበስተር" የተባለ የሩሲያ ሰራሽ ጎስትበስተር አምሳያ ፈጥረዋል የሩሲያ "ሰሜን ዋና ከተማ" ማዘጋጃ ቤት ሀላፊ ዩሪ ኩሊኮቭ በእጅ የሚያዝ የእሳት ታወር በመያዝ በአካባቢው ያለውን... 21.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-21T11:45+0300
2024-12-21T11:45+0300
2024-12-21T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral | በሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ያሉ ባለስልጣናት "ስኖውበስተር" የተባለ የሩሲያ ሰራሽ ጎስትበስተር አምሳያ ፈጥረዋል
11:45 21.12.2024 (የተሻሻለ: 12:04 21.12.2024)
ሰብስክራይብ