የዩክሬን ጦር በሩሲያ ኩርስክ ክልል በምትገኘው የርልስክ ከተማ ላይ ጥቃት መፈፀሙ ታወቀ

ሰብስክራይብ
የዩክሬን ጦር በሩሲያ ኩርስክ ክልል በምትገኘው የርልስክ ከተማ ላይ ጥቃት መፈፀሙ ታወቀእንደ ተሰበሰበው ቅድመ መረጃ በጥቃቱ የሞቱ እና የቆሰሉ ሰዎች እንዳሉ የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ አስታውቋል። በርልስክ ላይ የተፈፀመው ጥቃት ከHIMARS MLRS  እንደሆነ የኩርስክ ክልል ተጠባባቂ ሀላፊ ክሂንሽቴይን ተናግረዋል። እንደሀላፊው ገለፃ የዩክሬን ጦር ሆንብሎ የሲቪሎችን መጠቀሚያዎች ኢላማ አድርጓል። በዛሬው ጥቃት ምክንያት የህብረተስብ ማእከላት ህንፃዎች ፣ ኮሌጅ ፣ ትምህርት ቤት እና የእሳት አደጋ መከላከያ ዲፓርትመንት ወድመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0