የሩሲያው ፕሬዝዳንት በከፍተኛ ቴክኖሎጂ ስለተገነባው ኦርሽኒክ ሚሳኤል አስተያየት ከሰጡ በኋላ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውጥረቶች እንዲረግቡ ጥሪ አቀረበ"የኪኔቲክ (ሀይል የተቀላቀለበት እንቅስቃሴ) መስፋፋቶችን በዩክሬን እና ሩሲያ ግጭት ውስጥ እያየን ነው። በንግግሮችም ዙሪያ መስፋፋትን እያየን ነው። እነዚህ ሁለቱም ነገሮች በተቃራኒ መንገድ እንዲሄዱ እንፈልጋለን" በማለት በተመድ ስብሰባ ወቅት በፕሬዝዳንት ፑቲን ሀሳብ ላይ አስተያየታቸውን የተጠየቁት የተመድ ቃል አቀባይ ስቴፈን ዱጃሪክ ተናግረዋል። ሀሙስ እለት በተካሄደው አመታዊው የጥያቄ እና መልስ እንዲሁም የጋዜጣዊ መግለጫ ኩነት ላይ ፕሬዝዳንት ፑቲን " ኦርሽኒክ ከፍተኛ ቴክኖሎጂ የተገነባ የ 21ኛው ክፍለዘመን መሳሪያ ነው" በማለት አቅሙን የሚጠራጠሩትን ምእራባዊያን የእነርሱ ስረአት የሀይፐርሶኒክ ሚሳኤሉን አቅጣጫ ማስቀየር አይችልም ብለው ሞግተዋል። ምእራባውያን ባለሙያዎች ኦርሽኒክ በመጠቀም ኬቭ ውስጥ ጥቃት የምንፈፅምበትን ኢላማ እንዲለዩልን ፍቃደኛ ነን በማለት ፕሬዝዳንቱ በአፅንኦት ተናግረዋል።ይህ በከፍተኛ ቴክኖሎጂ የተሰራው ሚሳኤል ኬቭ ውስጥ ብቻ ሳይሆን የትም ማጥቃት ይችላል በማለት ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ አክሎም የዩክሬን ዋና ከተማ በምእራባውያን ጠንካራ የአየር መከላከያ ስረአት እንደተዘረጋላት አስረድተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያው ፕሬዝዳንት በከፍተኛ ቴክኖሎጂ ስለተገነባው ኦርሽኒክ ሚሳኤል አስተያየት ከሰጡ በኋላ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውጥረቶች እንዲረግቡ ጥሪ አቀረበ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት በከፍተኛ ቴክኖሎጂ ስለተገነባው ኦርሽኒክ ሚሳኤል አስተያየት ከሰጡ በኋላ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውጥረቶች እንዲረግቡ ጥሪ አቀረበ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት በከፍተኛ ቴክኖሎጂ ስለተገነባው ኦርሽኒክ ሚሳኤል አስተያየት ከሰጡ በኋላ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውጥረቶች እንዲረግቡ ጥሪ አቀረበ"የኪኔቲክ (ሀይል የተቀላቀለበት እንቅስቃሴ) መስፋፋቶችን በዩክሬን እና ሩሲያ ግጭት ውስጥ... 20.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-20T19:06+0300
2024-12-20T19:06+0300
2024-12-20T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያው ፕሬዝዳንት በከፍተኛ ቴክኖሎጂ ስለተገነባው ኦርሽኒክ ሚሳኤል አስተያየት ከሰጡ በኋላ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውጥረቶች እንዲረግቡ ጥሪ አቀረበ
19:06 20.12.2024 (የተሻሻለ: 19:44 20.12.2024)
ሰብስክራይብ