ዩክሬን በሩሲያ ኩርስክ ክልል የቦልሽሶልዳትስካይ ድንበር አካባቢ ያሉ የመኖሪያ ህንፃዎችን በሰው አልባ አውሮፕላን እያቃጠለች ስለሆነ እዛ አካባቢ መገኘት አደገኛ ነው በማለት የአካባቢው ነዋሪ የሆኑት ታትያና ዚቦሮቫ ለስፑትኒክ ተናገሩ።

ሰብስክራይብ
ዩክሬን በሩሲያ ኩርስክ ክልል የቦልሽሶልዳትስካይ ድንበር አካባቢ ያሉ የመኖሪያ ህንፃዎችን በሰው አልባ አውሮፕላን እያቃጠለች ስለሆነ እዛ አካባቢ መገኘት አደገኛ ነው በማለት የአካባቢው ነዋሪ የሆኑት ታትያና ዚቦሮቫ ለስፑትኒክ ተናገሩ። ነዋሪዋ ሀሙስ እለት የሩሲያን ፕሬዝዳንት ለአካባቢው ነዋሪዎች የቤት ሰርተፊኬት እንዲሰጥ መጠየቃቸው ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0