#sputnikviral | ኖርዌይ ውስጥ ሲበር የነበረ አውሮፕላን ሳያሰበዉ "በፊልም ውስጥ ያሉ ትእይንቶችን" አሳይቷል

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ኖርዌይ ውስጥ ሲበር የነበረ አውሮፕላን ሳያሰበዉ "በፊልም ውስጥ ያሉ ትእይንቶችን" አሳይቷል በማረፍ ላይ የነበረው አውሮፕላን መንደርደሪያውን ስቶ አጠገቡ ከነበረው ባህር ጥቂት ሜትሮች ሲቀሩት መቆም ችሏል። ከ170 በላይ መንገደኞችን ይዞ ከነበረው አውሮፕላን ውስጥ የተጎዳ ሰው አለመኖሩ ተዘግቧል። ሁኔታው የተፈጠረው በአንሸራታች መንደርደሪያ ወለል እና በነበረው ንፋስ እንደነበር ታውቋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0