የሞስኮ ፍርድ ቤት በሩሲያው ጄኔራል ኪሪሎቭ ግድያ የተጠረጠረን ግለሰብ ማሰሩ ተገለጸየሞስኮ ባስማኒ አካባቢ ፍርድ ቤት በሩሲያው የጦር ኃይሎች የራዲዮሎጂ፣ ኬሚካል እና የባዮሎጂካል መከላከያ ጦር አዛዥ የነበሩትን ሌተናንት ጄነራል ኢጎር ኪሪሎቭ ግድያ የተጠረጠረው አክህማድ ኩርባኖቭ እስከ ጎርጎሮሳውያኑ የካቲት 17 ደረስ በእስር ላይ እንዲቆይ መወሰኑን የስፑትኒክ የዜና ወኪል ዘግቧል። "ፍርድ ቤቱ እስከ ጎርጎሮሳውያኑ የካቲት 17 ድረስ በእስር ላይ እንዲቆይ መርማሪው ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝ፣ ውሳኔ ሰጥቷል" ብለዋል ዳኛው።ኪሪሎቭ እና ረዳታቸው ማክሰኞ ጠዋት በሞስኮ በሚገኘው መኖሪያ ህንጻ አጠገብ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት ተገድለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሞስኮ ፍርድ ቤት በሩሲያው ጄኔራል ኪሪሎቭ ግድያ የተጠረጠረን ግለሰብ ማሰሩ ተገለጸ
የሞስኮ ፍርድ ቤት በሩሲያው ጄኔራል ኪሪሎቭ ግድያ የተጠረጠረን ግለሰብ ማሰሩ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የሞስኮ ፍርድ ቤት በሩሲያው ጄኔራል ኪሪሎቭ ግድያ የተጠረጠረን ግለሰብ ማሰሩ ተገለጸየሞስኮ ባስማኒ አካባቢ ፍርድ ቤት በሩሲያው የጦር ኃይሎች የራዲዮሎጂ፣ ኬሚካል እና የባዮሎጂካል መከላከያ ጦር አዛዥ የነበሩትን ሌተናንት ጄነራል ኢጎር ኪሪሎቭ ግድያ... 20.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-20T16:12+0300
2024-12-20T16:12+0300
2024-12-20T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሞስኮ ፍርድ ቤት በሩሲያው ጄኔራል ኪሪሎቭ ግድያ የተጠረጠረን ግለሰብ ማሰሩ ተገለጸ
16:12 20.12.2024 (የተሻሻለ: 16:44 20.12.2024)
ሰብስክራይብ