ያልተቋረጠው የእስራኤል መንደር መስፋፋት በክልሉ ያለውን ውጥረት በይበልጥ እያቀጣጠለው ነው ፤ በማለት የተመድ ባለስልጣን ተናገሩ " በዌስት ባንክ ያለው እና ምስራቅ እየሩሳሌምን ያካተተው የእስራኤል መንድር መስፋፋት እጅግ አሳሳቢ በሆነ መልኩ ያለማቋረጥ እየቀጠለ ነው ፤ ይህም በአካባቢው ያለውን ውጥረት በይበልጥ በማቀጣጠል ላይ ይገኛል። በአካባቢው የሚኖሩ ፍልስጤማውያን መሬታቸውን በመከልከል ወደፊት የምትፈጠረዋ ራስዋን የቻለች ፣ ዲሞክራሲያዊት ፣የራስዋ ድንበር ያላት ሉአላዊነት ፍልስጤም እንዳትኖር እንቅፋት ይፈጥራል" በማለት የመካከለኛው ምስራቅ ፣ ኢሲያ እና ፓስፊክ የተመድ ፀሀፊ ጀነራል ምክትል የሆኑት ሞሀመድ ካህሊድ ካሂሪ ተናግረዋል። የተመድ ባለስልጣኑ አክለውም በእስራኤል በተያዘው የዌስት ባንክ ፣ ምስራቅ እየሩሳሌም ጨምሮ ሌሎች ሰፈራዎች በሙሉ በተመድ አቋም መሰረት "ህጋዊ መሰረት የሌላቸው" እንደሆኑ አስታውሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ያልተቋረጠው የእስራኤል መንደር መስፋፋት በክልሉ ያለውን ውጥረት በይበልጥ እያቀጣጠለው ነው ፤ በማለት የተመድ ባለስልጣን ተናገሩ
ያልተቋረጠው የእስራኤል መንደር መስፋፋት በክልሉ ያለውን ውጥረት በይበልጥ እያቀጣጠለው ነው ፤ በማለት የተመድ ባለስልጣን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ያልተቋረጠው የእስራኤል መንደር መስፋፋት በክልሉ ያለውን ውጥረት በይበልጥ እያቀጣጠለው ነው ፤ በማለት የተመድ ባለስልጣን ተናገሩ " በዌስት ባንክ ያለው እና ምስራቅ እየሩሳሌምን ያካተተው የእስራኤል መንድር መስፋፋት እጅግ አሳሳቢ በሆነ መልኩ... 20.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-20T11:46+0300
2024-12-20T11:46+0300
2024-12-20T12:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ያልተቋረጠው የእስራኤል መንደር መስፋፋት በክልሉ ያለውን ውጥረት በይበልጥ እያቀጣጠለው ነው ፤ በማለት የተመድ ባለስልጣን ተናገሩ
11:46 20.12.2024 (የተሻሻለ: 12:14 20.12.2024)
ሰብስክራይብ